የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት አይሱዙ ተሽከርካሪ በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Commercial Bank of Ethiopia

የሐራጅ ማስታወቂያ 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ለከዳነ ተከለ እና ዘርኡ አብርሃ ሕ/ሽ/ማሕበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የተያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ 

የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪው ስም 

የሚሸጠው ንብረት ዓይነት 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቦታ

የሐራጁ ደረጃ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ /በብር 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

ኪዳነ ተከለ እና ዘርኡ አብርሃ ሕ/ስ/ማህበር

NPR71፣35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ ተሽከርካሪ

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ መቐለ ዲስትሪከት ቅጥር ግቢ ውስጥ 

ሁለተኛ

590,000.00

ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00-6፡00 ሰዓት

ማሳሰቢያ 

  1. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። 
  2. ሐራጁ የሚካሄደው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡ 
  3. የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 (አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፤ በተጠቀሰው ቀን ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ 
  4. አሸናፊዉ ያስያዘው ገንዘብ ከግዢዉ ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ 
  5. 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ ገዢው የጨረታ አሸናፊው/ ይከፍላል። 
  6. ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ተበዳሪዎች/ አስያዦች እና የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተወካዮች በተገኙበት በግልፅ ይከናወናል፡፡ 
  7. ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ለሚገኘው የፕሮጀከት ማስታመሚያና ብድር ማገገሚያ ቡድን በአካል በመቅረብ  ወይም በስልክ ቁጥር 0344-419016 ወይም 0344-407439 ደውሎ ማግኘት ይቻላል፡፡ ተሽከርካሪው በሥራ ሰዓት መጐብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾችን ከቲሙ ጋር በመነጋገር መጐብኘት ይቻላል 
  8. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐስ ዲስትሪክት 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo