የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣የፅህፈት ማቴሪያል፣የፅዳት ዕቃዎች፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል

ሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ጠቅላይ መምሪያ
  • · ክልል.........ትግራይ
  • · ዞን.…..........ምስራቃዊ
  • · ወረዳ.……...... /አፊሹም
  • · ቦታ…..........አዲ-ግራት 20 /ጦር ካምፕ
  • · የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
  • · የፅህፈት ማቴሪያል
  • · የፅዳት ዕቃዎች
  • · ለኦፊስ ማሽን ጥገና
  • · ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች
  • · ለትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች
  • · ለሰራዊቱ ቀለብ የወጥ እህሎች፣ ትኩስ አትክልት፣ የተፈጨ በርበሬ፣ የበሬ ስጋ
  • · የሰብል የቢሮ አልባሳት
  • · የእርጥብ ቆሻሻ ማንሻ መኪና/ቦቲ/
  • · ለጀነሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1 ተጫራቾች ለወጣው ጨረታ በዚህ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ፣ ቫት ተመዝገቢ የሆኑ የዘመኑ ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

2 የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው ተጫራቾች ይጋብዛል።

3 ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋሞች ብር C.P.O /በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባችኋል። እቃዎቹ የ20ኛ ክ/ጦር አዲግራት ግቢ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል።፡

4 ለሰራዊቱ ወይም የ20ኛ ክ/ጦር ብድ እና ሻለቃዎች ባለበት ቦታ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል።

5 ተጫራቾች ማስረጃ በየራሳቸው ፎቶ ኮፒ አድርገው ማቅረብ የሚችሉ ዋናውን ሲጠየቁ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡

6 የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 8/1/2012 ዓ/ም -27/01/2012 ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቢሮ 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡

7 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ በ21/1/2012 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል ። ለሰራዊቱ ቀለብ የወጥ እህሎች፣ ትኩስ አትክልት፣ የተፈጨ በርበሬ፣ የበሬ ስጋ በዕለቱ 22/1/2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡

8 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 034 245 54 29/094 49 13 17/0931 10 24 71/ ደውለው መጠየት ይችላሉ፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር መምሪያ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo