- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይ መለያቁጥር እና የወሩ ቫት ማሳወቅያ ኦሪጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ የጨረታው ዝርዝር (ሰነድ) በስራ ሰኣት ከመቐለዋና ቢሮ ወይም ከኣዲስ ኣበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ሰታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን 18/8/2019 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 28/8/2019እ.ኤ.አ ከሰኣት በኋላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መቐለ ዋና መስርያ ቤት ወይም አዲስ - አበባ ቅርንጫፍ መ/ቤት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀየጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው 28/8/2019 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኋላ ከቀኑ 8:00 ሰአት ተዘግቶ በ29/8/2019 እ.ኤ.ኣ ከሰኣት በኋላ ከቀኑ 8:00ሰአት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቐሊ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብሰባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆንሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት ( VAT ) ጨምሮ መሆኑና አለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ አለበት:: ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡትዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል።
- የጨረታ አሸናፊ የሚሆኑ ተጨራቾች የጨረታ ዋስትና(Performance Bond) ከጠቅላላ ዋጋ 10% በ CPO ወይምየባንክ ዋስትና Bank Guarantee ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::
- ተጨራች ጨረታውን ካሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ (ቅዳሜ ጨምሮ) በስራ ሰዓትቀርበው ውል ማሰር ይጠበቅባቸዋል::
- ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም፡፡
- ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን ኣሳልፎ መስጠት አይችሉም።
- ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉት ዕቃ በዋጋ መቅረብያ ሰነድ(Protoma invoice) የተጠቀሰው የውጭ ሀገር ደንበኛችንማስመጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉት ዕቃ መቐለ ዋና መስርያ ቤት የግዥ ማዘዣ ሰነድ ከደረሳቸው ቀን ጀምሮ በ60 የስራ ቀናትዕቃውን ማስረከብ አለባቸው። ክፍያው ሰሚመለከት ያቀረቡት እቃ ገቢ ከተደረገ በኋላ በአስር (10) ቀናት ውስጥ የሚፈፀምይሆናል።
- ኩባንያው የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ
መቐለ
ስልክ +251-344406803
+251-930284823
+251914313637
ፋክስ +251-344406225
አዲስ አበባ
ስልክ +251-114709538
+251-914726541
ፋክስ +251-114709636