1 ተጫራቾች በወጣዉ ጨረታ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ የዘመኑን ታክስ ቫት ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑ ለዚህ የተማላ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያየዙና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑም ተጨራቾች ጨረታዉን ዝርዝር መመርያና ፍላጎት የያዘ ሰነድ በ 25.00 ብር ክፍያ ዘወትር በስራ ሰዓት ኩሓ ማይባንዲራ ከሚገኘዉ የ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 11 ሰነድ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ 09/12/2011 እስከ 20/12/2011 በኣየር ላይ ዉሎ በዛዉ ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ወን 4፡00 ሰዓት ላይተጫራቾት ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኝበት ይከፈታል መስርያ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
- ኮንስትራክሽን (208)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (487)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
- ግብርና (168)
- የግንባታ እቃዎች (386)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (203)
- ማማከር (31)
- ትምህርትና ስልጠና (25)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (345)
- ምግብና መጠጥ (119)
- እግድ (24)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (8)
- ፈርኒቸር (197)
- ጤና (40)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (172)
- ጥገና (56)
- የህክምና ዕቃዎች (52)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (97)
- የማስታወቅያ ስራዎች (9)
- ኪራይ (177)
- ሽያጭ (264)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (32)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (74)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (143)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (96)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)