ጉዳዮ ለዕቃዎች ግዝ የመወዳደሪያ ሀሳበ እንዲያቀርቡ ስለመጠየቅ

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ

መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሰነጠረዝ ዉስጥ የተጠቀሱትን ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል መሰሪያቤታችነ ግዝዉን የሚፈፅመዉ በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸዉን አረጋግጦ የመረጣቸዉን ሲሆን ከሚፈልጉት ዕቃዎች መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቃባይነት ላይገኝ ይቻላል


1 የተፈላጊ ዕቃዎች ዝርዝር ኣባሪ በደረጋ ሰንጠረዝ ላይ ተመልክታል

2 የመወዳደሪያ ሃሳብ በታሸገ ኢንቨሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ ቀን 18 11 2011 ዓም 330 ሰዓት ለግዚ ፈፃሚዉ መሰሪያቤት ቢሮ ቁጥር 12 መድረስ አለበት የመወዳደሪያ ሃሳቡ በ ቀን 18 11 2011 ዓም 430 ይከፈታል

ተቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ታብሌት

ቁጥር

3

በባህላዊ ቀፎ የንብ መንጋ

ቁጥር

119

በዘመናዊ ቀፎ የንብ መንጋ

ቁጥር

119

ለበለጠ መረጃ ሰነድ ይመልከቱ

በስልክ ቁጥር ፦ 0344403663/0344404346 ወይም በፋክስ ቁጥር 0344409971/ 0344403663 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo