No. | Description | Unit | Qty | Mark |
1 | ኤክስካቫተር /Dosan-340/ | Pcs | 1 | As per the attached specification on tender document |
1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፤
2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መቀሌ በሚገኝ የመከለከያ ኮንስትራክሽን የመቀለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ሓምሌ 04/2011ዓ/ም ጧት 4፡00 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4 ጨረታው ሓምሌ 04/2011ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቀሌ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ኣዳራሽ ይከፈታል፡፡
5 ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0912-916819 / 0977-490172 / 0914-721291 መደወል ይቻላል፡፡