የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት የሚውሉ ከብረት የተሰሩ የተለያዩ በሮችና መስኮቶችና ሌሎች ብረቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የመቐለ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

1 ፕሮፎርማው ከ01/09/2011ዓ/ም እስከ 08/09/2011ዓ/ም ሰነድ ጨረታው 50.00 በመክፈል እስከ 8፡30 ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡

2 ፕሮፎርማ 08/09/2011ዓ/ም 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁጥር 0342-408757/0914-763435 መደወል ይቻላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo