በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢትዩጰያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዩጽያ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ትግራይ ማእከል

1 በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፍ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ ማቅረብ የሚትችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት በቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

2 ጨረታው ጉንበት 02 ቀን 2011ዓ/ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡15 ሰዓት በቅርናፍ ፅ/ቤት ይከፈታል፡፡ ሰለዚህ ሽያጭ ኣፈፃፀሙ በጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ የጠቅላላ የጨረታው ዋጋውን 2 በመቶ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3 ተጫራቾች ከላይ የተገለፀውን መጠን በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡

4 ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚቀጥለው ኣድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo