የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዓዲ ሽሑ- ደላ - ሳምረ መንገድ ፕሮጀክት (18/03R) ኣገልግሎት የሚውሉ ኣሸዋ እና ድንጋይ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 5000.00 ብር ማስያዝ ኣላባቸው፤

3 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ኣሸዋ እና ድንጋይ ጥራቱ የጠበቀ መሆን ኣለበት፤

4 ተጫራቾች የሚያቀርባቸው ዕቃዎች በተጠቀሰው ብዛት መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡

5 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ከነ ትራንስፖርት መካተት ኣለበት፤

6 ከ21/08/2011ዓ/ም እስከ 28/08/2011 ከቀኑ 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ የምትችሉ ሲሆን የሰራውን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ መመሪያ ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፀን ጨረታው ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ዕለቱ 28/08/2011ዓ/ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት መሆኑ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

7 ዕቃው የሚራገፍበት ቦታ ከዓዲሽሑ 28 ኪ.ሜ ገባ ብሎ ደላ ኣጠገብ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ካምፕ፤

ኣድራሻ- የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መንገድ ፕሮጀክት

ስ.ቁጥር 0923-050539 መደወል ይቻላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo