በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ጤና ምርምር ኢንስቲትዮት

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች ከሕጋውያን ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ 

ሕጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡ 

ሟሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፣ 
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN NO/ ማቅረብ አለባቸው፣ 
  3. የታደሰ የአቅራቢዎች ሰርተፍኬት ምዝገባ ማቅረብ አለባቸው፣ 
  4. የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት 

ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ብር 

1. የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች-------- 50,000 

5. ተወዳዳሪዎች የጨረታውን ፋይናንሻል እና ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ዶክመንት በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰዓት የግዢ ስራ ሂደት ማስገባት አለባቸው፣ 

6. ጨረታው ኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሁኖ የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ የሆነ መመሪያዎች በሙሉ በሚሸጠው ጨረታ ሰነድ መመልከት ይቻላል፣ 

7. ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ሁነው ከተገኙ ውል ከገቡበት ቀን ጀምሮ ሁሉም በ40 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣ 

8. የጨረታ ሰነድ ዋጋ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው ከትግራይ ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ቢሮ የግዥ ስራ ሂደት በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፤ 

9. ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት (BID VALIDITY DATE) 60 ቀናት ይሆናል፤ 

10. ቢሮው ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ 

የተጠበቀ ነው እንዲሁም 20% መጨመር አልያም መቀነስ ይችላል፡፡ 

ለበለጠ መረጃ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ኢንስቲትዩት 

ምርምር ጤና 

ስልክ ቁጥር፡- 03-42-41-37-95/0342414266 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ 

በትግራይ ብ/ክ/መ/የጤና ምርምር 

ኢንስቲትዩት 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo