ከሳሽ፡አቶ ሃፍቱ ታረቀ ደሳለኝ ተከሣሽ፡- ሚስተር ጆቫኒ ላኒ በመሃላቸው ያለው የአፈጸጸም ክርክር በአፈጻጸም ተከሣሽ ሚስተር ጆቫኒ ላኒ እና ወ/ሮ ርግበዳዊት በየነ የሚታወቅ በዓብይ ዓዲ ከተማ ቀበሌ 01 ሚገኝ ንግድ ድርጅት ቤት ጠቅላላ ስፋቱ 269.56 ሜ/ካ ሆነ አወሳኙ ምስራቅ መንገድ በምእራብ መሐሪ ካሕሳይ በሰሜን ታከለች በየነ በደቡብ መንገድ ግምቱ ብር 758,423.19 /ሰባት መቶ ሀምሳ ስምነት ሺህ አራት መቶ ሃያ ሦስት ብር ከአስራ ዘጠኝ ሳንቲም/ በጨረታ እንዲሸጥ ሰለታዘዘ ለመጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለ16/8/2011 ዓ.ም ከ3፡00 ሰዓት እስከ 5፡30 ሰዓት በለው ዚዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ተገኝተው እነዲጫረቱ ጨረታ ያሸነፈው ሰው 25 ሰዲያው ማስያዝ የሚችል መሆኑን ትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት መቋለ ላይ የተሰየመው ፍታብሔር ችሎት አዟል፡፡
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
- ኮንስትራክሽን (208)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (491)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
- ግብርና (168)
- የግንባታ እቃዎች (394)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (205)
- ማማከር (33)
- ትምህርትና ስልጠና (25)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
- ምግብና መጠጥ (122)
- እግድ (29)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (9)
- ፈርኒቸር (198)
- ጤና (40)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
- ጥገና (59)
- የህክምና ዕቃዎች (55)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (99)
- የማስታወቅያ ስራዎች (9)
- ኪራይ (179)
- ሽያጭ (270)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (33)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (147)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)