ፕሮጀክታችን መቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል reformed bar ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 27/07/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 27/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

2 ቲን TIN NO የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ፤

3 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ብር 10000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ከሌሉ የሚያስገቡት ዋጋ ዶኩሜንት ኣይከፈትም።

5 የሚያስገቡት ዋጋ ላይ በሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተወዳዳሪው ከጨረታው ውጭ ይሆናል።

6 የምታስገቡት ሰነድ በኦርጂናል ና በኮፒው የብቻው በማሸግ የማቅረብ ገዴታ ኣለባቸው፡፡

ማሳሰቢያ:- ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታዉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ግቢ ቢሮ ኣሰተዳደር

ስልክ ቁጥር 0344-400242 ወይም 0910-280150

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo