ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2019 /2020 ዓ.ም ምርት ዘመን ፀረ-አረም ጅምላ ጨራሽ/አይመርጤ/ non selective herbicide chemical /ኬሚካል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20ኛው የስራ ቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ከሚገኘው ከኩባንያው ግዢና ማስተባበሪያ ቢሮ ወይም ሁመራ ከተማ ቀበሌ 04 ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ፣ በዕለቱ 4፡30 ሰዓትተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 011-515-2838 /0935-4061 80/0935-406182/ 034-448 0653 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo