የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) የተለያዩ መጠን ያላቸው የኣርማታ ብረት ኣጥፎ ለመግጠም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸው ለመስጠት ይፈልጋል፡፡

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለቸዉ፤

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው እና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3 ተወዳዳሪዎች ፕሮጀክቱን ባቀረበው ስፔስፊኬሽን// መሰረት ኣጥፎ መግጠም ይኖርባቸዋል፡፡

4 ተወዳዳሪዎች በቂ የሰው ሃይል ኣቅርቦት ያላቸውና በወቀቱ ኣጥፎ መግጠም የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡

5 ተወዳዳሪዎች የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፈቃድድ ያለዉና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ስፖኦ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ብር 50000 /ሃምሳ ሺ ብር/ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

6 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት በፊት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡

7 ተጫራች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኢንቮልፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ የካቲት 24/2011 ዓ/ም ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከላከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው የፕሮጀክቱ የጨረታ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8 ተጫራቾች ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከላከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ ብር 100.00 በመግዛት ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ፡፡

9 ከኣርማታ ብረት ማምረቻ እስከ መግጠሚያው ፕሮጀክቱ የመኪና ትራንስፖርት ያቀርባል፡፡

10 ሰለሆነም ተጫራቾች ከ 17/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 24/07/2011 ዓ/ም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የኣንድ ዋጋ በመሙላት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ 24/07/2011 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 9:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡

11 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ኣድራሻ- በመቀሌ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ ያለውን የመከለከያ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ እንገኛለን፡፡

ስቁ 0986-894632/0930-014651

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo