የትግራይ ልማት ማሕበር ከዚህ በተች የተጠቀሱት እቃዎች፤

የትግራይ ልምዓት ማሕበር

/No

Description

Quantity

የጨረታ ማስከበርያ

2

Wireless Nick mic,

02

3000.00



3

Microphone Mic Wireless

01

1 በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የሥራ ግብር የከፈሉ፤
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin Number ያላቸው፣

 3 አግባብነት ያለው የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
4 የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክላሬሽን የሚያቀርቡ፣
 5 ተጫራቾች ጨረታው ማስከበርያ ዋስትና በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

6 የጨረታው ዶክመንት ከ13/072011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 20/07/2011 ዓ/ም የማይመለስ ብር 50 (ኣምሳ መቶ) በመክፈል ከትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 430 መውሰድ ይችላሉ፣

7 የጨረታው ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ኦርጅናሉና ፎቶ ኮፒዎች፣ ሲፒኦ ለየብቻቸውበፖስታ ታሽጎው እስከ 20/07/2011 ዓ/ም ጧት 3:30 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናው ፅ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

8 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት 20/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት በተጠቀሰው ቦታ ይከፈታል፣

9 አሸናፊዎች ያሽነፉትን እቃ መቐለ በሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ማድረስ ይጠበቅባቸዋል፣


10. ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።


11. ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 034-440-69-44 መጠየቅ ይቻላል፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo