ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመቐለ ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ በየግዜው የሚጠራቀመው የተቃጠለ ዘይት በጨረታ በማወዳደር ኣወዳድሮ የዓመት ውል በማሰር ሽያጭ ለመፈፀም ይፈልጋል፤ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጨራቾች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፤

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከሚያስገቡት ጠቅላላ የጨረታ ዋጋ ብር 5000 ብሲፒኦ ከትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ ኣለባቸው፤

2 ተጫራቾች ለኣንድ ሊትር የሚገዙበት ዋጋ መስጠት ኣላባቸው / ኣንድ በርሚል 208 ሊትር ይዛል/ ያስገቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ መሆኑን ካልተገለፀ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዳላካተተ ተደረጎ ይወሳድል፤ ያስገቡት ያካተተ ዋጋ የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ መሆኑ እና ኣለመሆኑ መግልፅ ማስቀመጥ ኣለባቸው፤

3 የጨረታው ኣሸናፊ ገንዘቡን ገቢ በማድረግ ጨረታው ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ለተጠረቀመው ስቶክ በ5 ቀናት ውስጥ በራሱ መያዣና እና ማጓጓዣ በመጠቀም የተጣራቀመውን የተቃጠለ ዘይት ማንሳት ኣለበት፤ በተቀመጡት ቀናት ውል ካልፈፀመ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ሲፒኦ/ ለኩባንያችን ገቢ ሆኖ ጨረታው ለሁለተኛ ኣሸናፊ ይሰጣል፤

4 ኣሸናፊ ተጫራቾች ለኣንድ ኣመት ውል በማሰር የተቃጠለ ዘይት መንሳት የሚችል መሆኑ ይኖርበታል፤

5 ስለዚህ የውል ማስከበሪያ ብር 10000.00 በሲፒኦ ወይም ኣንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርበታል፤

6 ተጫራቾች ከ21 ለካቲት ቀን 2011 ጀምሮው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል ከግዢ፣ ንብረት ኣቅርቦትና ቁጥጥር መምርያ እንዲሁም ከኣ/ኣበባ ለይዘን ኦፊስ ንፋስ ስልክ ትራንስ ኢትዮጵያ ታወር ህንፃ ግዥ ኣስተባባሪ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፤

7 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸው ብስም በታሸገ ፖስታ በግዢ ፣ ንብረት ኣቅርቦትና ቁጥጥር መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ መጋቢት 2 ቀን 2011ዓ/ም 8:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ኣለባቸው፤

8 ጨረታው መጋቢት 2 ቀን 2011ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በትንሿ ኣዳራሽ ይከፈታል፤ተጫራቾች በተቀመጠው ቀንና ሰዓት ባይገኙም ጨረታው በተቀመጠለት ቀንና ሰዓት ይከፈታል፤

9 ላሸነፉ ተጫራች የተቃጠለውን ዘይት ለመውሰዱ ቅድመ ክፍያ መፈፀም ይኖርባታል፤

ለተጨማሪ ማብራሪያ በሰልክ ቁጥር 0344-408205/0344-404070 መደወል ይቻላል፤

10 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo