ፈ/ተከሳሽ :-አለቃ ሃይሉ በሪሁ መካከል ያለው የአፈፃፀም ክርክር በተከሳሽ ስም በመቀሌ ከተማ ክፍለ ከተማ ሃወልቲ ቀበሌ ሐየሎም የሚገኝ አዋሳኙ በሰሜን-ክፍሎም ሃ/ስላሴ፣ በደቡብ አባ ሓለፎም ገ/ስላሴ፣ በምዕራብ - መንገድ፣ በምስራቅ -ክፍት ቦታ የሚያዋስነው ስፋቱ 400 ሜ/ካሬ የሆነው በሊዝ ለኢንቨስትመንት የተሰጠ ቤትና ቦታ፡- በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ መነሻ ዋጋ በብር 964,220.71 (ዘጠኝ መቶ ስልሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሃያ ብር ከሰባ አንድ ሳንቲም) ስለሆነ በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች ለ27/06/2011 ዓ.ም ከ3:00 ሰዓት 6:00 ሰዓት በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ በቦታው ተገኝታችሁ በጨረታው እንድትካፈሉ የጨረታው አሸናፊ የሆነ 25% ወዲያዉኑ ማስያዝ የሚኖርባቸው መሆኑን የጨረታው ውጤት 8:00 ሰዓት እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቀሌ የተሰየመዉ የፍትሐ ብሄር ችሎት አዟል፡፡
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
- ኮንስትራክሽን (204)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (477)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (57)
- ግብርና (167)
- የግንባታ እቃዎች (378)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (196)
- ማማከር (31)
- ትምህርትና ስልጠና (25)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (335)
- ምግብና መጠጥ (104)
- እግድ (13)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (8)
- ፈርኒቸር (193)
- ጤና (40)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (169)
- ጥገና (53)
- የህክምና ዕቃዎች (52)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (97)
- የማስታወቅያ ስራዎች (8)
- ኪራይ (167)
- ሽያጭ (249)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (29)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (66)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (141)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (96)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (163)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (77)