በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ የአህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (17-01R) የተለያዩ መጠን ያላቸው ኮንክሪት ሚክሰር በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ተጫራቶች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የኣካራይና ተካራይ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው  ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤

3 ተወዳዳሪዎች ፕሮጀክቱን በጠየቀው በእስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

4 ተወዳዳሪዎች በቂ ኣቅርቦት ያላቸውና በወቅቱ ማቅረብ የሚችሉ  መሆን ይኖርባቸዋል፤

5 ተወዳዳሪዎች  የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ብር 10000.00 ሺ ብር ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት በፊት በቀን ኪራይ ሞሙላት ይኖርባቸዋል።

7 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስተወቂያ ከወጣበት ጀምሮ እስከ 06/06/2011ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በኢላላ ኢ/ያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው የኣቶ ዮሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንደኛ ፎቅ በሚገኘው የፕሮጀክቱ የጨረታ ሳጥን ላይ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8 ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በኢላላ ኢ/ያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው የኣቶ ዮሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንደኛ ፎቅ በሚገኘው የፕሮጀክቱ የማይመስ 100.00 (መቶ) በመግዘት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

ስለሆነም ተጫራቾች 29/05/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 06/06/2011 ዓ/ም ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በፕሮጀክቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፀን ጨረታው በ06/06/2011 ዓ/ም ከሰዓት 9:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 9:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0930-014651/0986-894632 መደወል ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo