የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

የመቐለ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

1 ፕሮፎርማ እስከ 05/06/2011ዓ/ም 8:30 ሰዓት ተዘግቶ 9:00 ሰዓት ይከፈታል፤

2 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10000.00 ብር በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ኣለባቸው፤

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342-408757 መደወል ይቻላል፤

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo