ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፤

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

1 በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ

2 በሚመለከተዉ የመግስት ኣካል ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ የተመዘገቡ የኮንትራክተር ፈቃድ ያላቸዉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተርንአቨር ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፤

3 የስራዎችን ዝርዝር ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት የሥራ ከኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ሒሳብ ክፍል የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ከዲስትሪክት ፅቤት መዉሰድ ይችላሉ፤

4 ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ በፖስታ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ከጥር 15 2011 ዓም ጀምሮ እስከ ጥር 30 2011 ዓም ከቀኑ 4:00 ሰዓት ድረስ ቢኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ዲስትሪክት ፅህፈት ቤት በሚገኘዉን ጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት፤

5 ጨረታዉ ጥር 30 ቀን 2011 ዓ/ም በተገኙበት ከረፋዱ 4:05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፤

6 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 11000.00 በስፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

7 ባንኩ የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

8 ዝርዝር መረጃ የምትፈልጉ ተጫራቾች ኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል፤

ስልክ ቁጥር 0344-410233 ፓሳቁ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo