በመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ የአህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (17-01R) ለድርጅቱ ኣገልግሎት የሚሰጡ የኣፈር፣ የድንጋይ፣የጋራንቲ ለጠጠር፣ ለቤዝ ኮርስና ለኣሸዋ ማመላለሻ ከ16 ሜ/ኩብ በላይ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ተጫራቶች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 በዘርፉ የኣካራይና ተካራይ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት ማቅረብ የሚችሉ፤

3 የባለቤትነት ማረጋገጫ ሌብሬ ማቅረብ የሚችል፤

4 የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለውና የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ብር 10000.00 ሺ ብር ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ M3/Km ከቫት በፊት ማማላት ይኖርባቸዋል።

6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስተወቂያ ከወጣበት ጀምሮ እስከ 10/05/2011ዓ/ም ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7 ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በኢላላ ኢ/ያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው የኣቶ ዮሃንስ ግደይ ህንፃ ኣንደኛ ፎቅ በሚገኘው የፕሮጀክቱ የማይመስ 100.00 (መቶ) በመግዘት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

ስለሆነም ተጫራቾች 03/05/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 10/05/2011 ዓ/ም ከሰዓት 8:00 ደረስ የምትወዳደሩበት ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 10/05/2011 ዓ/ም ከሰዓት 9:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 9:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 0930-014651 መደወል ይቻላል።

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo