የትግራይ ክልል የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የሃርድዌር እቃዎች በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ
  1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከገቢዎች ጨረታ እንዲሳተፉ ፍቃድያገኙበት ምስክር ወረቀትና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ያላቸው ወይም Websiteዝርዝራቸው ያለ፣ የቫት ሰርተፊኬትና የጥቅምት 2011 ዓ.ም ዲክለር ያረጉበትን የሚያቀርቡ እና ቲን ነምበር ያላቸው።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ የማይመለስ ብር 50.00 / ሃምሳ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
  4. ተጫራቾች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 14/4/2011 ዓ.ም እስከ 29/4/2011 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተከታታይ ቀናትዘወትር በስራ ሰዓት በትግራይ ክልል ከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቢሮ 3ኛ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 229  ሰነድ መውሰድይችላሉ።
  5. ጨረታው 29/4/2011 . ከቀኑ 800 ታሽጎ በተመሳሳይ ቀን 830 ሰዓት  ጫራቾች  ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000  / ሰላሳ ሺህ ብር / በሲፒኦ በጥሬ ገንዘብ በምክንያት ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንክየተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በትግራይ ክልል ከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቢሮ 3ኛ ሕንፃ 2ኛ ፎቅቢሮ ቁጥር 229 ሰነድ ማስገባት ይቻላል።
  8. ተጫራቾች ሰነድ ላይ የተፃፈ ዕቃ የተቀመጠ ዋጋ ከነቫቱ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
  9. በጨረታው ሰነድ ላይ በተመቀጠ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለውና ተጫራቾች ካልፈረሙበት ከጨረታው ውጭ ይሆናል። በእያንዳንዱ ገጽ ማህተምና ፊርማመኖር አለበት። ሰነድ ጨረታ በሙሉም ሆነ በከፊል ማስቀረት ከጨረታ ውጭ ያደርጋል።
  10. አሸናፊው ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ3 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
  11. ኤጀንሲው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  ለተጨማሪ መረጃ፡በስልክ ቁጥር +251-03-42-40-54-23

ፋክስ ቁጥር 0344 40 39 35

አድራሻ፡መቐለ ሃወልት ክፍለ ከተማ ከደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ፊት ለፊት እንገኛለን።

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo