ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ኣ/ማ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ የ2011ዓ/ም የመንግስት ግብር የከፈሉበትን እና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም

1 ተጫረቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ከጠቅላላ 2% ለድርጅቱ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ( ሲፒኦ) ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

2 የጨረታው ማስከበሪያ ከ2% ያነሰ ያስያዘ ከጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል

3 ተጫራቾች የጨረታዉ ደኩሜንት መቐለ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 እና ኣዲስ ኣቡነ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍ ርር 100.00 በመክፈል 05/03/2011ዓ/ም ጀምሮ በስራ ሰዓት መውሰድ እንደምትችሉ እናሳስባለን።

4 በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በታሸገ ኢንቨሎፕ መቀለ ዋና መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 19/03/2011ዓ/ም ከቀኑ 3:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትቸላላችሁ።

5 በድርጅቱ ሰነድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እንደውም የተሟላ ዶክሜንት ከሆነ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይኖሩም 19/03/2011 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት መቀለ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ይከፈታል።

6 የጨረታው ኣሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ ከጠቅላላ ዋጋ 10% performance bond ማስያዝ ይኖርበታል።

7 የጨረታው ኣሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ በ5 ቀን የስራ ውል ማሰር ይኖርበታል።

8 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342-400014/ ደዉሉዉ ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳስባለን

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo