ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት (11-03B) የsupply & coat baumerk water proofing ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 23/02/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 23/02/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:30 ሰዓት ሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-10 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣

2 የቫት ተመዝጋቢ ቢሆን ይኖርበታል

3 ቲን TIN NO የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ

4 የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 መግዛት ኣለበት።

5 supply & coat baumerk water proofing ስራ ልምድ ማቅረብ ኣለበት።

6 ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ከሌሉ የጨረታው ሰነድ የተሟላ ከሆነ ይከፈታል።

7 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ብር 5000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል

8 በጨረታው ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተወዳዳሪው ከጨረታው ውጭ ይሆናል።

9 የሚያስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በኃላ መሆኑ በግልፅ መቀመጥ ኣለበት።

10 የጨረታው  ሰነድ በኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ማቅረብ ኣለበት።

ማሳሰቢያ:-  ፕሮጀክቱ የተሻለ  ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታዉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 ኣድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ግቢ ቢሮ ኣሰተዳደር

ስልክ ቁጥር 0344-400242 ወይም 0910-280150

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo