1 ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑትን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ኣለባቸው ።
2 ተጫራቾች የማይመለስ ኣንድ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ተጨማሪ የእሴት ታክስ ምስክር ወረቀት እነ የወሩ ቫት ማሳወቂያ የማይመለስ ፎቶኮፒ በማያያዝ ይህን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ15/10/2018 እ.አ.አ ጀምሮ እስከ 03/11/2018 እ.አ.አ ከሰኣት በኋላ ከቀኑ 8:30 በኢዛና ወርቅ ማዕድን ወረዳ ኣስገደ ፅምብላ ሜሊ ወርቅ ማዕድን ሽረ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ኢዛና ማዕድን ልማት ኩባንያ ወደ ተምቤን የሚወስድ መንገድ ሰላም ህንፃ በሚገኝ መስሪያ ቤት ስ/ቁ 0914-746424 ወይም ኣዲስ ኣበባ ሳባ ዳይመንሽናል ስቶን ኦፊስ ቦሌ ሮድ መስቀል አደባባይ ሱፐር ማርኬት የተቀባይ ሽም ጌተቸው ካሳሁን ስ.ቁጥር 091-753288 ማግኘት ይችላሉ።
4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) ባቀረቡት ዋጋ 2% በታሸገ ፖስታ ከጨረታው ጋር ማስገባት ኣለባቸው።በፖስታ የልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለወም።
5 ጨረታው በ03/11/2018 እ.አአ ከሰዓቱ 8:30 ተዘግቶ በዛው ቀን ከሰዓቱ 9:30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኢዛና ወርቅ ማዕድን ማለት ወረዳ ኣሰገደ ፅምብላ ሜሊ ወረቅ ማዕድን ሽረ ሳፕላይ ቢሮ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።
6 የጨረታው ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ ብር 100( መቶ ብር) በመክፈል በስራ ሰዓት ከመቀለ ዋና ቢሮ ወይም ከኣዲሰ ኣበባ ዳይመንሽናል ስቶን ኦፊስ ቦሌ መንገድ መስቀል ኣደባባይ ሱፐር ማርኬት የተቀባይ ስም ጌታቸው ካሳሁን ስ.ቁጥር 0914-753288 መውሰድ ይችላል።
7 ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት ጨምሮ መሆኑና ኣለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ ኣለበት። ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል።
8 ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ማሽነሪ የዋስትና ግዜ (Warranty) መጥቀስ ኣለባቸው።
9 ተጫራቾች ሊያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት ፣የመጫኛና መውረጃ ያካተተ መሆን ኣለበት።
10 ተጫራቸቾች ለሚያስገቡት ዋጋ ከቀረጠ ነፃ ወይም ቀረጥ ጨምሮ መሆኑን በግልፅ ለያይቶ ማስገባት ኣለባቸው።
11 የክፍያ ሁኔታ 20% ቅድመ ክፍያ የታዘዘውን ማሽን እስከሚመጣ 70% ማሽኑ ከነ ሙሉ ስፔር ፓርቱ ከተጫነ ይከፈላል።
12 መጨረሻ 10% ሁሉም መሽነሪ መጥቶ ወደ ሜሊ ወርቅ ፋብሪከ ካደረሱ በኋላ የሚከፈል ይሆናል ።
13 የጨረታው መገምገሚያው መስፈርት 70% ቴክኒካል 30% ፋይናንሻል ሆኖ ጠቅላላ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ተደምሮ ከ100 የሚታሰብ ይሆናል።
14 ተጫራቾች ለጨረታ ኣንድ ኦርጂናልና ኣንድ ኮፒ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፐሮፖዛል ሰነድ ለየብሰቻው ኣሽገው ማስገባት አለበቸው።
15 ተጫራቾች ኣሸናፊው ተለይቶ እንዲያቀርብ የግዢ ማዘዣ ሰነድ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር የማቅረቢያ ግዜ በግልፅ መጥቀስ ይኖርባቸዋል።
16 በጨረታው ተወዳድሮ ያሸነፈው ድርጅት የጠቅላላ ዋጋውን 10% የውል ማስከበሪያ ቦንድ በማስያዝ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።
17 ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት ኣይፈቀድም።
18 ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ (3) ወገን አሳልፎ መስጠት ኣይቸሉም።
19 ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉት ኮምፕሮሰር ኢዛና ሜሊ ወረቅ ማዕድን ማለት ከሸሬ 72 ኪ/ሜትር በሚገኝ ዋና ፋብሪካ መጥተው ማሰረከብ ኣለባቸው።ክፍያ በሚመለከት ያቀረቡት ማሽን ተቀባይነት ካገኘ በኋላ በ 15 (ኣስረራ ኣምስት) ቀናት ውስጥ የሚፈፀም ይሆናል።
20 ኩባንያው የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።