የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ስለሚፈልግ 1 ፎቶ ኮፒ , 2 ዴስክ ቶፕ ኮምፐፒተር , 3 ፋክስ 4 ፕሮጀክተር , 5 ፕሪንተር , 6 ላፕ ቶፕ ኮምፒተር , 7 ከለር ፕሪንተር 8 ዩፒ አስ /UPS/ የሚከተሉትን መስፈርቶችን በሟሟላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን

ከፍተኛ ፍርድ ቤት

የጨረታ ማሰታወቀያ

የትግራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ስለሚፈልግ 1 ፎቶ ኮፒ  , 2 ዴስክ ቶፕ ኮምፐፒተር  ,  3 ፋክስ   4 ፕሮጀክተር  ,  5  ፕሪንተር  , 6  ላፕ ቶፕ ኮምፒተር   , 7 ከለር ፕሪንተር    8 ዩፒ አስ  /UPS/ የሚከተሉትን መስፈርቶችን  በሟሟላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን

1 ጨረታዉን የሚመለከት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ::

2 የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበና በኣቅራቢነት ምዝገባ የታደሰ ሰረተፊኬት ያለዉና መስረጃ ማቅረብ የሚችል::

3  ቲን/TIN/ ቁጥር ያለዉና ወርሃዊ ቫት ዲክላራስዩን ማቅረብ የሚችል::

4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 72,000.00/ ሰባ ሁለት ሺ/ ማስያዝ የሚችል::

5 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በቴሌቭዝን ከተላለፈ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት መቀለ ከሚገኘዉ የትገራይ ክልል ጠቅላላ ፍርድ ቤት ይግዥ/ ፋይ /ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ባለቤት የማይመለስ ብር 50.00 /ብር ሃምሳ/ በመክፈል የጨረታ ሰነ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን ::

6 የጨረታዉ አሸናፊ ዉል ካሰረበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈዉ ንብረት በ7 ሰባት ተከታታይ ቀናት ዉስጥ  መቀሌ ከሚገኘዉ ቢሮኣችን ድረስ ገቢ ማድረግ የሚችል::

7 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 02 /10 /07 ዓ/ም የሚጠናቀቅበት 16/10/07 ዓ/ም ሰዓት 4:30 ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተበት ቀን 16 /10 /07 ዓም ሰዓት 5:00::

8 ቢሮዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዘ መበቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪ መረጃ  በስልክ ቁጥር 0344402420 መጠየቅ ይችላሉ::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo