የትግራይ ልማት ማህበር ካሁን በፊት ሰርከስ ትግራይ ይጠቀምበት የነበረ ባለ 5000 ካሬ ሜትር ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የትግራይ ልምዓት ማሕበር

የጨረታ ማስታወቂያ ለስብሰባ አዳራሽና ሌሎች ተዛማጅ አገልግሎ የሚውል ህንፃ ከነ ግቢው ማከራየት ይመለከታል፡፡ የትግራይ ልማት ማህበር ካሁን በፊት ሰርከስ ትግራይ ይጠቀምበት የነበረ ባለ 5000 ካሬ ሜትር ህንፃ በውስጡ

•  ለስብሰባና ለስኒማ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ አዳራሽ/ከነ ወንበሮቹና ጀኔሬተር/ • ለካፍተሪያ፣ለፑልና ከራምቡላ አገልግሎት የሚሰጡ ክፍሎና ሰፊ መናፈሻ ያለበት • ለኮንሰርትና ለሌሎች አገልግሎት የሚውል ሰፊ ግቢ ያለበት  ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች ያለበት • ሰፊ የመኪና ማቆምያ ያለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ 

በዚህ መሰረት፡-

1.  በጨረታው ላይ ማንኛውም ድርጅት ወይም ግለሰብ መሳተፍ ይችላል፡ 2. ማንኛውም ተጫራች የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ ይኖበታል፣ 3. ጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ጨረታው መስፈርት አሟልቶ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ነው፣ 4. ጨረታው ዶክመንት በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይለስብር 100 (አንድ መቶ ብር) ከፍሎ በትግራይ ልማት ማህበር ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 መውሰድ ይችላሉ፡ 5. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና 5,000.00 /አምስት ሺህ/ በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል 6. ተጫራቾ የጨረታ ሰነድ በፖታ በማድረግ ኦርጅናልና  ኮፒ በመለየት ፊርማና የድርጅቱ ማሕተም በማሳተፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 7. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ በወጣ በ16ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9፡00 ተጫራቾ ወይም ወኪሎቸው ባሉት በተጠቀሰው ቀን መቐለ በሚገኘው የትግራይ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ 8.    የጨረታ መክፈቻው ቀን የበአል ቀን ወይ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፣ 9.     ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 034406944 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo