ሱር ኮንስትራክሽን ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፒቪሲ ፕሮጀክት ከዚህ እቃዎች ማለትም

ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር
  1. ብዛት ያለው የተለያዩ የባህርዛፍ ቁርጥራጭ እንጨት
  2. ብዛት ያለው የተለያዩ የሞራሌ ቁርጥ ራጭ እንጨት
  3. በዛት ያለው የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረት
  4. ብዛት ያለው የተለያዩ የፕላይ ውድ ቁርጥ ራጭ እንጨት በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም በዚሀ ጨረታ መሳተፍ የምትፈለጉ ተጫራች
  5. የ2010 ዓ/ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቀረብ የሚቸሉ ፣የቫት ተመዝጋቦች የሆኑ ኦርጅነልና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሀሆን ኣለባቸውየሚያቀረቡት
  6. ተጫራቾች የሚየቀርቡት ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የኣንድ ኪግ ዋት ቫት ሳይጨምር ሞልተወ ፈረመው በታሸገ ኢንቨሎፕ (ፖስታ) ማቅረብ ይኖረባቸዋል
  7. ተጫራቶች የማይመለስ 100 ብር በመክፈል የጨረታው ዝርዝር ሰነድ እንዳባሸለማ ከሚገኘው የፕሮጀክት ሎጀስቲክስ ፅ/ቤት መውሰድ ይችላሉ
  8. የጨረታ ማስረከቢያ በረ 50.000.00 /ሃምሳ ሺ/ ሲፒኦ በሱር ኮንስትራክሽን ሃለሃሃ/ የተ/ የግል ማህበር ፒቪሲ ፕሮጀክት ስም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅበቸዋል
  9. ተጫራቶች በስራ ሰዓት ከመስከረመ 09/2011 ዓም ጀመሮ እስከ ጥቅምት 09/2011 ዐ/መ ከቀኑ 8:30 ላይ ባለው ገዜ በፒቪሲ ፕሮጀክት ሎጀስቲክስ ፅ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን የጨረታ ሰነዳቸው ማስገባት ኣለባቸው።
  10. ጨረታው የሚከፈትበት ጥቅምት 09/2011 ዓ/ም ከሰዓት በኃላ 9:30ላይ በፕሮጀክት ፅ/ቤት የሚከፈት ሲሆን ያልተገኙ ተጫራቶች በተገኙበት የሚገዙ መሆናቸው ማወቅ ኣለባቸው።
  11. ኣሸነፊ ሁኖ የተገለፀ ተጫረች በ 30(ሰላሳ) ተከታታይ የስራ ቀናት ሙሉ ዋጋውን በራሱ ማስጫኘና የትራንስፖርት ወጪ እንዲያነሳ ይገደዳል ከልሆነ ግን ያስያዘው የጨረታ ማስረከቢያ ሲፒኦ በሙሉእ ለድርጅት ገቢ ተደርጎ ያሸነፈወ ንብረት ለድርጅተ ገቢ የሚደረግ መሆኑ ማወቅ ኣለበት።
  12. ተጫራች ወይም ህጋወዊ ወኪል ንብረት በሚገኘበት ቅጥር ግቢ ወይም ሳይተ በኣካል በመገኘት ማየት ይችላል።
  13. ጨረታው ተጨራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተጠቀሰው ቀን ይከፈታል። 
  14. ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ  

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo