የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚዉል የ ብረት ኣቅረቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሰብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት

1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የዘመኑን የግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዝብ በተጫራቾች መመሪያ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰዉ መሠረት መሆን አለበት

3 ተጫራቾች የሚሠሩት የሥራ መጠን እንደ ኣስፈላጊነቱ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል

4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከ ነሓሰ 25/2010 ዓም እስከ ጰጉሜን 2/2010 ዓም ከሰዓት 9:00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታዉ ጰጉሜን 2/2010 ዓም 9:30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል

6 ፕሮጀክቱን ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 የጨረታ ተጫራቾች የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀከት ስልክ ቁጥር 09117689 02 /0913151440 / 0914 402413

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo