ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት 11-03B መቀሌ ከተማ ለሚገኘዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ለሰራተኞች ሰርቪስ እና ለሌሎች ስራዎች የሚጠቀምበት 5 ሰዎች መያዝ የሚችል የ2005 ሞዴል የሆነ በጣም ጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ የቤት መኪና መከራየት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ስለሆነም ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 24/12/2010 ጨረታ ሰነዳቸዉ በፖስታ በማሸግ አክሱም ሆቴል ፈት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል በሚገኘዉ ፕሮጀክታችን ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጃዉ ሣጠን ሠነዳቸዉን እንድታስገቡ ይጋብዛል

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸዉ ነገሮች

1 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ

2 ተጨራቾች ቫት የሆናቹ እና ቲን ናምበር ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ

3 የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ ይምትችሉ

4 ከመንግስት የታወቀ ተከታታይ ቁጥር ያለዉ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ

5 ተጫራቾች የምታስገቡት ዋጋ የነዳጅ ወጪ በተከራይ እንደሚሸፈን ታሳቢ ሆኖ መኪናዉ በኣንድ ሊትር ስንት ኪ/ሜትር እንደሚሄድ ጠቅሳቹ ማቅረብ አለባችሁ

7 የዘይትና ቅባት እና የጥገና ወጪ በአከራይ ይሸፍናል

8 አከራይ ሽፌር ኣያቀርብም

10 ጨረታዉ 29/12/2010 ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይከፈታል

ማሳሰቢያ ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ 03 44 40 02 42 / 0910280150 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

አድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ቁጥር ግቢ ቢሮ 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo