የኢትዩጰያ ልማት ባንክ መነሻ ግምታቸዉ 2,015,625.06 ( ሁለት ሚለዩን ኣስራ ኣምስት ሺ ስድስት መቶ ሳለሳ ኣምስት ብር ከዜሮ ስድስት ሣንቲም) የሆኑ የእርሻ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

1 ተጫራቾች የእርሻ መሳሪያ መለዋወጫ ዕቃዎች ዝርዝር የያዘዉን ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በባንኩ ኣንደኛ ታወር ኣንደኛ ፎቅ ኮርፓሬት ቅርነጫፍ በመክፈል ከባንኩ ሁለተኛ ታወር ኣምስተኛ ፎቅ ንብረት ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ቢሮ መዉሰድ ይችላሉ

2 ተጫራቾች የጨረ ዋጋ በመጥቀስ የንግድ ፈቃድና የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ በመያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨለፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢትዩጰያ ልማት ባንክ ዋናዉ መስሪያ ቤት ሁለታኛ ታወር መግቢያ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀዉ ዉስጥ እስክ ነሃሴ/30 /2010 ዓም ከቀኑ 7:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ

3 የጨረታ ሳጥኑ ነሃሴ 30 ቀን 2010 ዓም ከቀኑ 7:30 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ነሃሴ 30 ቀን 2010 ዓም ከቀኑ 7:35 ይከፈታል

4 በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ በቅድሚያ ጠቅላላ ዋጋዉን 25% በገንዝብ ክፍያ ማዘዥ ስፕኦ ማስያዝ አለበት

5 አሸናፊዉ ማሸነፉ ከተገለፀላቸዉ ጀምሮ በመቆጠር 10 ተከታታይ ቀናት የገንዝብ ሙሉ በሙሉ ክፍሎ የእርሻ መሳሪያ መለዋወጫ መረክብ ይኖርባታል ይህ ካልሆነ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል

6 ገዥዉ በገዛበት ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% መክፈል ይጠበቅባቸዋል

7 ለተጨማሪ መረጃ የኢትዩጰያ ልማት ባንክ 011 554 8943 / 011 551 1188 የዉስጥ መስመር 386 ደዉለዉ ማግኘት ይችላል

8 ተጫራቾች የእርሻና መሳሪያ መለዋወጫ ዕቃዎች መመልከት ከፈለጉ በሚገኘዉ የኢትዩጰያ ልማት ባንክ ዊርቱ መጋዘን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አርብ ከ ቀኑ 8:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት መመልከት ይችላሉ

9 ባንኩ መለዋወጫ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo