ትራንስ ኢትዮጰያ ሃላፍነቱ ዝተወሰነ የግል ማህበር ለስፖርት ክለብ ለባይስክል ስፖርተኞች የሚያገለግሉ ተለያዩ አይነት የመወዳደር ባይስክሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ የታደሰ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር 2010 ዓም የከፈሉ መሆን አለባቸዉ የማስረጃዉ ፎቶ ኮፒ ማያያዝ ያስፈልጋል

2 ተጫራቾች በዚሁ ሥራ የተሰማሩ መሆናቸዉ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸዉ

3 ተጫራቾች የጨረታ ዋጋ ሲያስቡ በጨረታ ዶኩሜንቱ በተቀመጠዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት መሆን አለበት እንዲሁም ግዥ ሲፈፀምላቸዉ ሕጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

4 የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 በመክፈል ከኣዲስ አበባ ላይዘን ኦፊስ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ ትራንስ ሕንፃ ንፋስ ስልክ እና መቀሌ ከሚገኘዉ የግዥ ንብረት ኣቅርቦትና ቁጥጥር መምሪያ ቢሮ ብሥራ ሰዓት መዉሰድ ይችላሉ

5 የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 2% በስፒኦ መልክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

6 ተጫራቸች ላሸነፉት ዕቃዎች ክፍያ የሚፈፀምላቸዉ ዕቃዎችን ኢንስፔክት ተደርገዉ የገቢ ደረሰኝ ከተቆረጠላቸዉ በሃላ መሆኑ ተጫራቾች አስከቀድመዉ ማወቅ አለባቸዉ

7 ተጫራቾች የተሰጣቸዉ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ለየብቻዉ ኮፒ እና ኦርጅናል እሰክ ነሓሴ 08 ቀን 2010 ዓም ከጥዋቱ 4:00 ባለዉ ጊዜ ዉስጥ በኣዲስ አበባ ላይዘን ኦፊስ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ ትራንስ ሕንፃ ወይም በመቀሌ በሚገኘዉ የግዥ ንብረት ኣቅርብትና ቁጥጥር መምሪያ ቢሮ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ

8 ጨረታዉ በዚሁ ቀን ማለትም ነሓሴ 08 ቀን 2010 ዓም ከረፋዱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በኣዲስ አበባ ላይዘን ኦፊስ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ ትራንስ ሕንፃ እና በመቀሌ ግዥ ንብረት ኣቅርቦትና ቁጥጥር መምሪያ ቢሮ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ጨረታዉ በተጠቀሰዉ ሰዓት ይከፈታል

9 የተጫራቾች ፋይናንሻል ደኩመንት የሚከፈተዉ ቴክንካል ምዘናዉ ተከናዉኖ በምዘናዉ ከ 70 % በላይ ላገኙት ተጫራቾች ብቻ ሲሁን በወቅቱ አነስተኛ ዋጋ ያቀረበዉ ዋጋ ያቀረበዉ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታዉ አሸናፊ ይሆናል

10 ኩባንያዉ የተሸላ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

11 ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 034 441 64 39 034 440 82 05 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo