መቐለ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት : ጤፍ : የኣትክልት እና ፍራፍሬ : ያለቀለት የተፈጥሮ ሽሮ ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም : የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ : የማገዶ እንጨት እና የከሰል አቅርቦት : የኣልጋ ፍራሽ እና ትራስ : የፅዳት እቃዎች : የእንጀራ መጋገር አገልግሎት : የፅህፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች : የምግብ መገልገያ እቃዎች : የኤሌክትሪክ እቃዎች : የምግብ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች : የመኪና ኪራይ : የቀለም መቀባት ስራ : የተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ : የሆቴል እና የመስተንግዶ አገልግሎት እና ህንፃ ግንባታ ክትትል ቁጥጥር የኮንትራት አስተዳደር እና የመማከር አገልግልት በግልፅ ጨረታ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩንቨርስቲ

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን 19/11/2010

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን በ 21ኛዉ ቀን

1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለዉና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና ናሙና መሠረት ማቅረብ የሚችል

3 የተጫማሪ እሴት ታክስ ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

ምድብ የጨረታ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ደረጃ
ሎት - 1 የበሰለ ዳቦ አቅርቦት 100,000.00
ሎት - 2 ጤፍ 100,000.00
ሎት - 3 የኣትክልት እና ፍራፍሬ 100,000.00
ሎት - 4 ያለቀለት የተፈጥሮ ሽሮ ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም 50,000.00
ሎት 5 የተለያዩ ሸቀጣሸቀጥ 50,000.00
ሎት 6 የማገዶ እንጨት እና የከሰል አቅርቦት 200,000.00
ሎት 7 የኣልጋ ፍራሽ እና ትራስ 50,000.00
ሎት 8 የፅዳት እቃዎች 50,000.00
ሎት 9 የእንጀራ መጋገር አገልግሎት 50,000.00
ሎት 10 የፅህፈት መሳሪያዎች 100,000.00
ሎት 11 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
ሎት 12 የምግብ መገልገያ እቃዎች
ሎት 13 የኤሌክትሪክ እቃዎች
ሎት 14 የምግብ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች
ሎት 15 የመኪና ኪራይ
ሎት 16 የቀለም መቀባት ስራ
ሎት 17 የተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ
ሎት 18 የሆቴል እና የመስተንግዶ አገልግሎት
ሎት 19 MUSS-49 Design Review, Construction Supervision and Contract Administration for Construction of Admiration building at quiha (MUBP-103) & pneumatic pool cover (MUBP-138) 70000 Grade –II & above
ሎት 20 MUSS-50 Design Review , Construction Supervision and Contract Administration for Construction of second phase of Banoli sport academy of (MUBP-102) 70000 Grade -I
ሎት 21 MUSS-51 Design Review , Construction Supervision and Contract Administration for Construction of staff office at Ayder (MUBP-123) and Herbarium (MUBP-106) 70000 Grade –II and Above

4 በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

5 ማንኛዉም ተጫራች ከሎት 1 እስክ ሎት 18 የተዘረዘሩት እቃዎች እና አገልግሎቶች የማይመለስ ብር 100 እንዲሁም ከሎት 19 እስክ ሎት 21 የተዘረዘሩት የህንፃ ግንባታ ክትትል ቁጥጥር የኮንትራት ኣስተዳደር እና የመማከር አገልግሎት የማመለስ ብር 200 በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ

5 ማንኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል

6 ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

7 ጨረታ ከወጣበት በ21ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል :: 21ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል

8 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም

9 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 934 441 47 84/ 0914727448 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል

የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽቤት ቢሮ ቁጥር C21-201 : ፓሳቁ 231 እንዳየሱስ ግቢ መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo