የመከላኪያ ኮንስትርክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሚሰራዉ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት 11-03B አገልግሎት የሚዉል የማሻሻታ ድንጋይ /Hard Core/ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ 

2 የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባታል

3 ቲን NO የተመዘቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ይሚቀረብ

4 የጨረታ ማስከበሪያ በስፒኦ 5,000.00 ብር ማስያዝ ይኖርበታል

5 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ከሌሉ የሚያስገቡት የጨረታ ሰነድ ኣይከፈትም ወይም በሌሉበት ይከፈታል በማለት ይኖርብታል

6 የሚያስገቡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተወዳዳሪዉ ከጨረታዉ ዉጭ ይሆናል

6 ተጨራቾች የምታስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይንም ከቫት በሃላ መሆኑን በግልፅ መቀመጥ አለበት ካልሆነ ግን ዋጋዉ ከነቫቱ ሆኖ ይወሰዳል

7 ጨረታዉ 24/11/2010 ዓም ከጥዋቱ 4:00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 24/ 11/2010 ዓም ከጥዋቱ 4:30 ይከፈታል

ማሳሰቢያ ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ 03 44 40 02 42 ወይም 0910280150 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ

አድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ቁጥር ግቢ ዉስጥ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo