መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ ፓወር ኬብል (Electrical cable) እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
ተ ቁ የስራዉ ዓይነት መለኪያ ብዘት የኣንድ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 Power cable flexible 3x2.5 mm2 meter 2800
2 Power cable 3x4 mm2 meter 900
3 Power cable 4x16 mm meter 300
4 Cable power 4x4 sqmm meter 250
5 Cable power 3x50+35mm2 meter 200
Sub Total
VAT
Grand Total

1 ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና የ2009 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የማይመለስ ኣንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ የማይመለስ በማያያዝ ብር 50 በመክፈል ዶክመንት (ዝርዝር ሰነድ) በስራ ሰዓት ከመቀሌ ዋና ቢሮ አቅርቦት መምሪያ ወይም ሳሪስ ከሚገኘዉ ኣዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት መዉሰድ ይችላሉ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 18/7/2018 ጀምሮ እስክ 13/8/2018 እኤአ 8:00 ሰዓት መቐለ ዋና መስሪያ ቤት ወይም ኣዲስ አበባ ሳሪስ ቅርንጫፍ ለዚሁ በታዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ) ብር 100,000.00 (መቶ ሺ ብር) ስፒኦ በስም በታሸገ : ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም

4 ጨረታዉ 13/08/2018 እ.ኤ.አ ከ ሳኣት በሃላ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 15/08/2018 እ.ኤ.አ ከ ሳኣት በሃላ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ከሆነ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል

5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና ወይም አለመሆኑን መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል

6 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም

7 ተጫራቾች እቃዉ የሚያስረክቡበት ቀን መጥቀስ አለባቸዉ

8 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::

9 ማህተምና ፈርማ ከሌለበት እንዲሁም ያልታሸገ ጨረታ ተቀባይነት የለዉም

10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ:

ኣዲስ አባባ ስልክ +251 114709538 ፋክስ 251 0114709636

መቐለ +251 0342400265 ፋክስ 00251 344406225  

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo