ድርጃታችን መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል 12 ሰዉ የመጫን ኣቅም ያላት 5L ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱች ሎሌላ ዉወጪ ባለንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን በዚሁ መሰረት ለአንድቀን

የምታከራዩበትን ሂሳብበ ሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ

ተከታታይ የስራ  ቀናት እንድታቀርቡ እያሳወቅን ተጫራቾችየሚያሞሉት

መስፈርቶች ማሞላት እንዳለባችሁ እናሳዉቃለን::

1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ (ሊብሬ) ያለዉና ኢንሹራንስ የገባ ::

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለዉ(Tin) ማቅረብየሚችል::

3 በገቢዎች የታተመ ተከታታይ ቁጥር ያለዉ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ::

4 በሊትርቢያንስ 8ኪሜ ከዚያ በላ መጎዝ የሚችል መሆን አለበት

5 የናፍታመኪናመሆንአለበት::

6 ከሰሩበት ድርጅት የመልካም ስራ አፈፃፀም ምስጋና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት

7 ተጫራቶች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፓስታ እሰከ 23/10/2010 ዓ/ ምከጥዋቱ 8:00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባችዋል ::

8 ጨረታዉ 23/10/2010 ዓ/ ምከሰዓት 8:30 ሰዓትአዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት በሚገኘዉ ፕሮጀክት ኣስተዳደር ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

ማሳሰቢያ : ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ 0348402448 ይደዉሉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo