ወረዳ ደጉዓ ተምቤን ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ዉስጥ የተጠቀሱትን ዕቃዎች ማለትም ስሚንቶ ሁለተኛ ደረጃ : ቆርቆሮ ባለ 30 ጌች : ሚስማር ባለ ቆብ : ሚስማር ቁጥር 10 ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

የደጉኣ ተምቤን እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

1 የተፈላጊ ዕቃዎች ዝርዝር አባሪ በተደረገዉ ጠንጠረዥ ላይ ተመልክቶል

2 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ሆኖ እስከ 12/10/2010 8:00 ሰዓት ለግዥ ፋፃሚ መስሪያ ቤት ቁጥር 01 መድረስ አለበት መወዳደሪያ ሃሳቡ በ 12/10/2010 ዓም 8:30 ሰዓት ይከፈታል

3 ኣቅራቢዎች ጠቅላላ ዋጋዉን በቁጥርና በፊደል መፃፍ አለባቸዉ በቁጥርና በፊደል በተገለፀዉ የዋጋ መጠን መካከል አለመጣጣም ካለ በፊደል የተገለፀዉ ተቀባይነት ይኖረዋል በነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋዉ ተቀባይነት የኖረዋል

4 ኣቅራቢዎች በእያንዳንዱ የዕቃ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰነጠረዥ ዉስጥ የዕቃዉን አይነት ብዛት ነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋዉን መሙላት እንዲሁም ቀን ፊርማና የድርጅቱን ማሀተም ማሰፈር ይገባቸዋል

5 የዕቃዎች ማስረከቢያ ቦታ ደጉዐ ተምቤን ወረዳ ዕቅድና ፋይናንስ ፅቤት ሆኖ ማስረከቢያ ጊዜዉ ገዥዉ ከታዘዘበት ቀን ጀምሮ በ7 የሥራ ቀናት ዉስጥ ይሆናል

6 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ

7 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር

8 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑት የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ

9 መስሪያ ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ተቁ የዕቃዉ ዓይነት መለኪያ ብዛት ነጠላ ዋጋ ብር ጠቅላላ ዋጋ ብር
1 ስሚንቶ ሁለተኛ ደረጃ ኩ/ል 100
2 ቆርቆሮ ባለ 30 ጌች ቁጥር 220
3 ሚስማር ባለ ቆብ ኪሎ 12
4 ሚስማር ቁጥር 10 ኪሎ 12

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo