በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት የሆስፒታል ህንፃዎች ግንባታ ላማካሄድ ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድን ትራንስፖርትን ቢሮ

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :19/9/2010

1 መቐለ ከተማ : ኩሐ ከተማ : ሸራሮ ከተማ : ዳንሻ ከተማ : ሑመራ ከተማ : ዉቅሮ ከተማ የሚገነቡ የተለያዩ የሆስፒታል ህንፃዎች ግንባታ ላማካሄድ በደረጃ BC -5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች

2 ኣምክሱም ከተማ የሚገነባዉ ሆስፒታል ህንፃዎች ግንባታ በደረጃ BC -6/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመስራት ይፈልጋል

3 የ 2010 የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ : የኣቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት : የቫት ምዝገባ : የባለፈዉ ወር የቫት ዲክለሬሽን :የቲን ምዝገባ እንዲሁም የየኮንትርክተር ምዝገባ ካርድ ማስረጃቸዉን ማቅረብ የሚችሉ

4 ለሁሉም ጨረታዎች የጨረታ ማስከበሪያ በሕግ ከታወቀ ባንክ በቡኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና(unconditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ለእያንዳንዳቸዉ ብር 400,000 (ኣራት መቶ ሺ) ማቅረብ አለባቸዉ

5 መስፈርቶችን የሚያማሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የማይመለስ ብር 500 በመክፈል ሰነዱን ከዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ

6 ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትርክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስተራክሽን ቢሮ ቁጥር 191 በኣካል በመቅረብ ወይም በ0344408775 ስልክ ቁጥር በመደወል መጠየቅ ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo