ኩባንያችንመስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያበገላንፕሮጀክትለሚሰራውየPEBዎርክሾፕተከላ የማስፋፍያየስቪልስራ( civil work for PEB Erection at Gelan) በጨረታአወዳድሮለማስራትስለሚፈልግበኮንስትራክሽንስራዎችደረጃGC-5ወይምBC-5እናከዝያበላይብቃትያላችሁእናከዚህበታችየተዘዘሩትንመስፈርትየምታሞሉተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባነያችንይጋብዛል የጨረታመስፈርት 1 ተጫራቾችቫት(VAT)ተመዝጋቢእናየ2006ዓ/ምየታደሰንግድፈቃድማቅረብየሚችሉመሆነአለባቸዉ :: 2 ተጫራቾችየማይመለስአንድየታደሰየንግድፈቃድናየግብርከፋይምዝገባምስክርወረቀትፎቶኮፒበማያያዝየጨረታዋጋበሰምበታሸገፖስታይህማስታውቅያከወጣበትከ 02/06/2014እ.ኤ.አጀምሮእስከ11/06 /2014እ.ኤ.አ8:00ሰዓትመቐለዋናመስራያቤትወይምአዲስአበባቅርንጫፍመስራያቤትለዙተብሎበተዘጋጀየጨረታሳጥንማስገባትይኖርባችዋል :: 3 ተጫራቾችየጨረታማስከበርያብር150,000.00(አንድመቶሃምሳሺ ) በስምበታሸገፖስታከጨረታጋርማስገባትአለባቸው::በፖስታያልታሸገሲፒኦ( CPO)ወይምጥሬገንዘብተቀባይነትየለዉም:: 4 ጨረታዉ11/06/2014እ.ኤ.አከቀኑ8:00ሰዓትተዘግቶበ12/06/2014እ.ኤ.አከቀኑ8:30ተጫራቶችወይምወኪሎቻቸዉበተገኙበትበመቐለመስፍንዋናመ/ቤትበሚገኝየስብስባአዳራሽየሚከፈትሲሆንሰነዳቸዉየተሞላባይገኙምጨረታሰነዱይከፈታልየስራዉዝርዝርከፈለጉየማይመለስብር150(አንድመቶሃምሳብር)በመክፈልከመቐለዋናዉቤሮወይምከአዲስአበባቅርንጫፍቢሮመዉሰድይችላል :: 5ተጫራቾችየሚያስገቡትዋጋቫት (VAT)ጨምሮመሆኑናአለመሆኑንበግልፅመጠቀስአለበትይህካልሆነያስገቡትዋጋቫትእንደሚያካትትተቆጥሮይወሰዳል:: 6ተጫራቾችየሚያስገቡትዋጋለስራዉየሚያስፈልገዉሁሉየሰዉሃይልማሽነሪናማተርያልያጠቃለለሲሆነስሚንቶእናየአርማትራብረትብቻመስርያቤቱየምያቀርብይሆናል :: 7 ተጫራቾችጨረታዉንአሽንፈዉዉልፈፅመዉሳይትከተረከቡበትዕለትጀምሮበ90ቀናትዉስጥአጠናቅቀዉማስረከብአለባቸዉይህካልሆነግንለጨረታማስከበርያይስያዙትብርለድርጅቱገቢሁኖድርጅቱሌላአማራጭይወስዳል :: 8 ተጫራቶችለጨረታአንድኦርጅናልናአንድኮፒየቴክኒካልእናፋይናንሽያልፕሮፖዛልሰነድለየብቻአሽገዉማስገባትአለባቸዉ :: 9 ተጫራቶችበሌላተጫራቶችዋጋተመስርተዉዋጋማስገባትአይፈቀድም :: 10 ተጫራቶችይህንስራካሸነፉለሌላሰዎስተኛወገንአሳልፎመስጠትእይቻልም :: 11 ኩባንያዉየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበሙሉምሆነበክፊልየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነዉ :: አድራሻ አዲስአበባመቐለ ስልክ +251 - 116298563/59 ስልክ +251 - 344402017 ፋክስ +00251- 116298560 ፋክስ +251- 344406225
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
- ኮንስትራክሽን (208)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (491)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
- ግብርና (168)
- የግንባታ እቃዎች (394)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (205)
- ማማከር (33)
- ትምህርትና ስልጠና (25)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
- ምግብና መጠጥ (123)
- እግድ (29)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (9)
- ፈርኒቸር (199)
- ጤና (40)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
- ጥገና (59)
- የህክምና ዕቃዎች (55)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (99)
- የማስታወቅያ ስራዎች (9)
- ኪራይ (179)
- ሽያጭ (270)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (34)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (148)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)