ድርጅታችን መካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሚገነባዉ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ስራ ፕሮጀከት 11-03B ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ እዋዎች መሸጥ ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ፈርኒቸር እቃዎች : አነሰተኛ የኮንስትራክሽን ማሽኖች : ኮምፒተሮች :ፕሪንተሮች : ፎቶ ኮፒ : ቴሌቭዥን : ፓኔሎች እና ሌሎች ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች በሐራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

1 ስለሆነም ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበቅ ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒተል በሚገኘዉ የግንባታ ፕሮጀከት የእቃዎች ዝርዝር እና ብዛት የያዘ ሰነድ መጥታቹ በመዉሰድ ለዘሁ ጨረታ በተዛጃገዉ ሳጥን እስከ 24/9 /2010 ዓም የጨረታ ሰነዳችሁን ዋጋ ሞልታችሁ እንድታስገቡ ይጋብዛል

1 የዘመኑ ግብር የከፈሉ የታደሰ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ

2 TIN NO ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ

3 የጨረታዉ ሰነድ የማይመለስ ብር 20 መግዛት አለባቸዉ

4 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ብር 2000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል

5 ተጫራቾች የምታስገቡት ዋጋ በሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተቀባይነት የለዉም

6 ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸዉ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ እቃዎቹ በ3 የሥራ ቀናት ዉስጥ ማንሰት አለባቸዉ

7 ጨረታዉ በቀን 24/9/2010 ዓም ጥዋቱ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በዚሁ ቀን ከጥዋቱ 8:30 ይከፈታል

8 ፕሮጀክቱ ኣማራጭ ካገኘ በሙሉም ይሁን በከፊል ጨረታዉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ግቢ ቢሮ ኣሰተዳደር

ስልክ ቁጥር 0344400242 ወይም 0910280150

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo