ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ ህንፃ ለግንባታ የሚያስፈልጉ ይህንፃ መሳሪያና ብሎኪት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ
ስለዚህ 1 የ 2006 ዓም ግብር የከፈለና ዓመታዊ የስራ ፍቃድ ያሳደሰ 2 ጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላል 3 ጨረታዉ ከግንቦት 25/09/2006 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 02/10/2006 ዓ/ም 6:00( ስድስት ሰዓት ) ድረስ የሚቆይ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይቻላል 4 ተጫራቶች የጨረታ ሰነድ ከመከፈቱ በፊት ጨረታ ማስከበሪያ 2% የባንክ ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባችዋል ጥሬ ገንዘብ ግነ ማቅረብ አይፈቀድም 5 ጨረታዉ የሚዘጋዉ ግንቦት 022006 ዓም ከቀኑ 6:00 ( ስድስት ሰዓት) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ በ 02/2006ዓ/ም ከቀኑ 9:30 ይሆናል 6 አሸናፍዉ ከታወቀበተ ጀምሮ በሁለት ቀናት ዉስጥ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል 7 ለተጨማሪ ማብራሪያ 03 76 ወይም 0914-01-05- 92 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ ማሳሰቢያ ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉነ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo