የኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለሕንጣሎ አላጀ የመጣሪያ ዉሃ የአከባቢ ንፅህናና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮጀክት ለሚያከናዉናቸዉ የመጠጥ ዉሃና የመፀዳጃ ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ልዩ ልዩ የግንባታ ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህበታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮምሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት

               የጨረታማስታወቂያ

የኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት  ማስተባበሪያ ፅ/ቤት  ለሕንጣሎ አላጀ የመጣሪያ  ዉሃ የአከባቢ  ንፅህናና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮጀክት ለሚያከናዉናቸዉ የመጠጥ ዉሃና የመፀዳጃ ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ልዩ ልዩ የግንባታ ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ  ከዚህበታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችንይጋብዛል::

  1. የእቃ አቅራቢነት ህጋዊ ፈቃድያላቸዉ::
  2. የ2006 ዓ/ም  ግብርየከፈሉናየዓመትፍቃድያሳደሱ::
  3. ተጨማሪእሴትታክስከፋይየሆኑናያለፈዉወርተእታየከፈሉበትመረጃማቅረብየሚችሉ::
  4. ተጫራቾችከተራቁጥር  1-3 የተጠቀሱት መረጃዎችኦርጅናልን በመያዝየጨረታ ሰነድ መግዛትአለባቸዉ
  5. ተጫራቾችየጨረታዉንሰነድበማይመለስ  20.00 / ሃያብር/  በመግዛትይህማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮበተከታታይ  10 / አስር / ቀናትዉስጥየጨረታሰነድመግዛትይችላሉ::
  6. የጨረታማስከበሪያብር  5000.00  /አምስት ሺ ብር / የባንክዋስትናወይም CPO  ማቅረብየሚችሉ::
  7. ዕቃዉዉልከተፈፀመቀንጀምሮ  በ 7 ተከታታይቀናትዉስጥ ወደየ ት/ቤቶች ማቅረብ የሚችሉ::
  8. ተሞልቶየሚቀርበዉሰነድስርዝድልዝየሌለበትናበድርጅታችንበተዘጋጀዉየጨረታሰነድብቻተሞልቶመቅረብአለበት::
  9. የጨረታዉየቴክኒክናዋናዉናቅጂሰነድለየብቻዉየፋይናንስሰነድዋናዉናቅጂለየብቻዉበስምበታሸገኢንቨሎፕለጨረታዉበተዘጋጀሳጥንማስገባትያስፈልጋል::
  10. የጨረታዉሳጥን   በ   13/9 /2007 ዓ/ም  ከጥዋቱ  4:00 ሰዓትተዘግቶበዚሁዕለት  4:30 ተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸዉበተገኙበትወይምመገኘት የማይችሉ ከሆነ ሰነዶችን በሟሟላት በፖስታዉ ላይ ይከፈትልኝ ብለዉ ከፈረሙና  የድርጅትዎ ማሀተም ካደረጉ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤትይክፈታል::
  11. ድርጅቱየተሻለመንገድካገኘጨረታዉንበሙሉወይምበክፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::

አድራሻ05  ቀበሌኮነደሚኒየምአጠገብየኦርቶዶክስየህፃናትማሳደጊያድርጅት

 

በኢትዩጰያኦርተዶክስተዋህዶቤተክርስቲያንየልማትክርስቲያናዊተራድኦኮሚሽን

      የትግራይ ኣህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት

ለኽልተአዉላዕሎ የገ/ኑ/ማ ፕሮጀክት ለትምህርት ቤት ግልጋሎት የሚሰጡ ኮምባይን ዲስከ ግዥ ዝርዝር

 

 

 

 

 

 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo