አፈ/ከሳሽ አለም ኣቀፍ የትግራይ ልማት ማህበር ፅህፈት ቤት ኣፈ/ተከሳሽ ኖሚ ኢንጅንሪንግ ሃላ የተ የግ ማ ስም የሚታወቅ በቀደማይ ወያነ በትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ፅህፈት ቤት የምትገኝ SZUZUKI- KIBITAR ኮድ 3-49118 አአ የሆነች የቤት መኪና በግልፅ ጨረታ እንድትሸጥ የትግራይ ክልል ጠቅ/ፍ/ቤትቐለ በመቐለ የተሰየመ ፍታብሔር ችሎት ስላዘዘ ሊዚች መኪና ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 87,714.36 መሆኑን አዉቃችሁ ለ 13/9/2010 ዓም ከጠዋቱ ከ 3:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ስለመኪካሄድ በእለቱ በትገራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቀርባችሁ እንትጫረቱ ጨረታዉን አሸናፊ የሆነ ደግሞ 25% ወደያዉኑ ማስያዝ የሚችል የጨረታዉ ዉጤት ደግሞ በ 9:00 ሰዓት እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅ ፍ ቤት በመቐለ የተሰየመ ፍታብሔር ችሎት ኣዛል
- ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
- ኮንስትራክሽን (208)
- ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (490)
- የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
- ግብርና (168)
- የግንባታ እቃዎች (387)
- ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (204)
- ማማከር (31)
- ትምህርትና ስልጠና (25)
- ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
- ምግብና መጠጥ (122)
- እግድ (24)
- ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (8)
- ፈርኒቸር (198)
- ጤና (40)
- የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (172)
- ጥገና (58)
- የህክምና ዕቃዎች (53)
- ፎቶግራፍና ፊልም (6)
- የህትመት ስራዎች (99)
- የማስታወቅያ ስራዎች (9)
- ኪራይ (178)
- ሽያጭ (264)
- የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (32)
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
- ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (145)
- የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
- የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
- ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)