መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ ኬሚካል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
ተ ቁ የስራዉ ዓይነት መለኪያ ብዘት ማብራሪያ
1 Water Retaining Chemical litter 1200

1 ተጫራቾች ቫት(VAT) ተመዝጋቢ እና የ2010 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የማይመለስ ኣንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ የማይመለስ በማያያዝ የጨረታ ሰነድ ብር 50 በመክፈል ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 19/4/2010 እኤአ 8:00 ሰዓት መቐለ ዋና መስሪያ ቤት ወይም አዲስ አበባ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ለዚሁ በታዘጃገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባዋል

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ) ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺ ብር) ስፒኦ በስም በታሸገ : ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም

4 ጨረታዉ 16/05/2018 እ.ኤ.አ ከሳት 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ከሆነ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል

5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል

6 ተጫራቾች እቃዉን የሚያስረከቡበት ቀን መጥቀስ አላበቸዉ

7 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም

8 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::

9 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ:

ኣዲስ አባባ ስልክ +251 1147096774 ፈክስ 00251 116298560

መቐለ +251 0342400265 ፋክስ 00251 344406225   

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo