በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት

የትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድን ትራንስፖርትን ቢሮ

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን 18/72010

1 የሽሬ አስተዳደር ህንፃ ፕሮጀከት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-4/GC-5 እና ከዛ በላይ

2 የራማ አስተዳደር ህንፃ ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ

3 የመለስ አካዳሚ 5ኛ ፌዝ ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ስራ ተቆራጭ አጫርቶ ለማሰራት ይፈልጋል

4 የ2010 ዓም የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ: የታደሰ የኮንትራክተር ምዝጋባ ፍቃድ: የታደሰ የኣቀራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት :የቲን ምዝገባ ሰርተፊኬት : ቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀትና የባለፈዉ ወር የቫት ዲክለሬሽን ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችል

5 በሽሬ ከተማ የሽረ ኣስተዳደር ህንፃ ፕሮጀከት የጨረታ ማስከበሪያ በህግ ከታወቀ ባንክ በሁኔታወች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (un conditional bank guarantee ) ወይም የገንብ ክፍያ ማዘዥ (CPO) ብር 500,000 /ኣምስት መቶ ሺ/ ብር ማቅረብ አለባቸዉ

6 በወረዳ መረብ ለከ የራማ አስተዳደር ህንፃ ግንባታ የጨረታ ማስከበሪያ በህግ ከታወቀ ባንክ በሁኔታወች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (un conditional bank guarantee ) ወይም የገንብ ክፍያ ማዘዥ (CPO) ብር 400,000 /አራት መቶ ሺ/ ብር ማቅረብ አለባቸዉ

7 በመቀሌ ከተማ የመለስ ኣካዳሚ 5ኛ ፌዝ የጨረታ ማስከበሪያ በህግ ከታወቀ ባንክ በሁኔታወች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (un conditional bank guarantee ) ወይም የገንብ ክፍያ ማዘዥ (CPO) ብር 300,000 /ሰሶት መቶ ሺ/ ብር ማቅረብ አለባቸዉ

8 መስፈርቶችን የሚያማሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የማይመለስ ብር 500 በመክፈል ሰነዱን ከዳይሬክቶሬት ህንፃ ዲዛይን ኮንስትራክሽን መግዛት ይችላሉ

9 ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትርክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስተራክሽን ቢሮ ቁጥር 191 በኣካል በመቅረብ ወይም በ0344408775 ስልክ ቁጥር በመደወል መጠየቅ ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo