መስፍን ኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ለኤሌክትሮ መካኒካል አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን Complet Aluminum Scafolding 12m በጨረታ አወዳድሮ ለመግዘት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባንያችንይጋብዛል::

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
ተቁ የእቃዉ ዓይነት መለኪያ ብዛት የኣንድ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 Complete Aluminum Scafolding 12m as per the attached drawing (ተገጣጣሚ መሳልል ኣሉሚንየም) pcs 2
Sub total
Vat 15%
Grand total

1 ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ እና የ2010 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ : የታክስ ከፈ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በማማያዝ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ከወጣበት ከ20/07/2018 እ.ኤ.አጀምሮ እስከ 05/04/2018 እ.ኤ.አ ጧት 8:00 ሰአት መቐለ መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንሳታለሽን (ICI BU)መምሪያ ክፍል ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::::

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (ቢድ ቦንድ) ብር 50,000.00 (ሓምሳ ሺ ብር) (CPO) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው :: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ ተቀባይነት የለዉም

4 ጨረታዉ 05/04/2018 እ.ኤ.አ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ዕለት 8:30 ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንሳታለሽን (ICI BU) መምሪያ ክፍል የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::

5 ተጫራቾቸ የሚያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT)ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት ::ይህ ካልሆነ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::

6 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት : የመጫኛና ማውረጃ ያካተተ ያጠቃለለ መሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታዉን አሽንፈዉ የግዥ ማዘዣ ከደረሳቸዉ ቀን ጀምሮ 2 -5 የስራ ቀናት ዉስጥ እቃዉን ማስረከብ አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብርለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::

7 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

8 ተጫራቶች ይህን ስራ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም::

9 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

ኣድራሻ መቐለ ስልክ ቁጥር መቐለ 00251 342400265 ፋክስ 0251 344406225

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo