የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒክን ሙያ የትምህርት ስልጠናን ስር ለሚገኙት ኮሌጆች አገልሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ለ2010 በጀት ዓመት በሀገር ኣቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ቴክኒክ ሞያና ትምህርትን ስልጠናን ቢሮ

1 ተጫራቾች የዘመኑን የ2010 ዓም ግብር የከፈሉና ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ መሆን አላባቸዉ

2 ተጫራቾች ቫት የተመዘገቡበት ቲን ሰርተፊኬት በኣቅራቢነት የተመዘገቡበት ማስረጃ ሕዳር ታሕሳስ 2010 ቫት የከፈሉበት ዲክለሬሽን ማቅረብ አለበት

3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ለኤሌክትሮኒክስ ብር 50000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ በኢትዩጰያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ ከታወቁ ባንኮች የተሰጠ በማንኛዉም ሁኔታ ያልተመሰረተ የባክ ዋስትና ከታወቀ ባንክ ከጨረታዉ መከፈቱ በፊት ማቅረብ ማስያዝ አለባቸዉ

4 የተዘጋጀዉ የተጫራቾች መመሪያና ዝርዝር ሰነድ ጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ከቢሮ ቴክኒካን ሙያ ትምህርት ስልጠናን ትግራይ ክልል ይግዥ ፋያይናንስ ንብረት ኣስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሥራ ሂደት በሮ ቁጥር 333 በመቅረብ በገዛችሁት ሰነድ ዝርዝር ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ኣንድ ኦርጅናል ዋጋ የተሞለባት በማዘጋጀት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 7/7/2010 ዓም ጀምሮ እስከ 26/7/2010 ዓም በኣካል በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት መወዳደር ይችላሉ

5 የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀን 26/7/2010 ዓም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 26/7/2010 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ከሰዓት በሃላ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሊቻቸዉ በተገኙበት ቢሮ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠናን ትግራይ ክልል ይክፈታል

6 ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረተዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻችን መቐለ ዓዲ ሓቂ ኮምብሌክስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 333 ፊት ለፊት በደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለተጨማሪ ማብራሪያ በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0344403447

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo