መቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ2010 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉል የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች : የኦፊስ ፈርኒቸር ዕቃዎች: የህንፃ መሣሪያና የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩንቨርስቲ

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን : 19/4/2010

1 በዘረፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለዉና ፍቃዱም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል 

2 የኣቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንበረት አስተዳር ኤጀንሲ ዌብሳይት የተመዘገበ 

3 በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን ማቅረብ የሚችል 

4 የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበና የምዘገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችለ 

5 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ • የፅህፈት መሣሪያ ዕቃዎች 50,000.00 ብር • የኦፊስ ፈርኒቸር ዕቃዎች 50,000.00 ብር • የህንፃ መሣሪያና የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች 50,000.00 ብር • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 50,000.00 ብር በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም በኢትዩጰያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ ከታወቁ ባንኮች የተሰጠ በማንሻዉም ሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስተና ማቅረብ የሚችል

6 ማንኛዉም ተጫራች 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ለኣንድ ሎት በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላል 

7 ማኛዉም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዛጋጀዉን የጨረታ ሰነድ በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ዋናዉ ግቢ ቢሮ ቁጥር 219 መዉሰድ ይችላሉ 

8 ተጫራቾች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ 

9 ጨረታ ከወጣበት በ15ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል 15ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል 

10 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም 

11 ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344 41 28 01/03 44 41 90 39ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo