የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን

1 በዚህ መሠረት ጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የኢትዩጰያ ዜግነት ያለዉ : ከሚሸጠዉ ዕቃ ጋር ተዛማጅነት የፀና የንግድ ፈቃድ : ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት እ (Clearance ) ና የግብር ከፋል መለያ ቁጥር የሚቀርብ ሁሉ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ክፋያ አጠናቅቀዉ ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል :: ካላነሱ የተያዘ ገንዘብ ለመንግስት ገቢሆኖ እቃዎ በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል

ቦታ

የንብረቱ ዓይነት

የጨረታ ዓይነት

የምዝገባ ግዜ

Â

ዋስትና

CPO

የምዝገባ ግዜ

ጨረታ የሚከፈትበት(የሚካሄድበት) ቀንና ሰዓት

መቐለ

ኣልባሳት እና ኮስሞቲክስ

ዝግ

ከ11/3/2010 - 19/3/2010

20%

6/4/2010-25/4/2010

26/4/2010 3:00 ሰዓት ከጥዋቱ ቦታ ኣካል ጉዳት ቢሮ

2 ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጀኒሪንግ አጠገበ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በመገኘት 16-19/4/2010 ዓም ዕቃዎች ማየት የሚችል ሲሆን እንዲሁም ጨረታዉ ይሃ ሪል ስቴት ቁ2 ኣካል ጉዳት ቢሮ ቁጥር 6 ኣዳራሽ መሆን መሆኑን እየገለፅን የምዝገባዉ ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተካታታይ 15 የስራ ቀናትÂ በሐወልቲ ከደደቢት ፋይናንስ አጠገበ የሚገኘ የፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ቢሮ ቁጥር 6 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ስፒኦ ማስያዝ አለባቸዉ

3 ጨረታዉ ከሚካሄድበት ቀን በፊት እስክ 11:30 ሰኣት ባለዉ ግዜ መመዝገብ ይችላሉ ተጫራቾች ለዉድድር የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን አያካትትም

4 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይመ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ መቐለ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342411187Â

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo