መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያበመቐለ መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክት ለሚሰራዉ የዉስጥ ኮንክሪት መንገድ ስራ(Internal Concrete works with in Messebo Compund) በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግበኮንስትራክሽንስራዎች ደረጃ GC-5 RC- 5 ወይም BC -5 እና ከዝያ በላይብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎች

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

የጨረታ  ማስታወቂያ

መስፍንኢንዳስትሪያልኢንጂነሪንግሃላፊነቱየተወሰነየግልኩባንያበመቐለ መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክት ለሚሰራዉ የዉስጥ ኮንክሪት መንገድ ስራ(Internal Concrete works with in Messebo  Compund)  በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ስለሚፈልግበኮንስትራክሽንስራዎች ደረጃ GC-5  RC- 5 ወይም BC -5 እና ከዝያ በላይብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታችየተዘዘሩትን መስፈርትየምታሞሉ ተወዳዳሪዎችእንድትሳተፉኩባነያችንይጋብዛል::

የጨረታመስፈርት

1   ተጫራቾችቫት(VAT)ተመዝጋቢእና  የ2006  ዓ/ም  የታደሰንግድፈቃድማቅረብየሚችሉመሆነ አለባቸዉ::

2 ተጫራቾችየማይመለስአንድየታደሰየንግድፈቃድናየግብርከፋይምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒበማያያዝየጨረታዋጋበሰምበታሸገፖስታይህማስታውቅያከወጣበት ከ25/02/2015 እ.ኤ.አ ጀምሮእስከ 05/03/2014 እ.ኤ.አ  8:00 ሰአት (ከሳትበሆላ)  መቐለዋናመስራያቤትወይምአዲስአበባ ቅርንጫፍመስራያቤትለዙተብሎበተዘጋጀየጨረታሳጥንማስገባትይኖርባችዋል::

3  ተጫራቾችየጨረታማስከበርያCPO ብር  200,000.00  (ሁለት መቶ ሺ ብር) በስምበታሸገ ፖስታ  ከጨረታ  ጋርማስገባትአለባቸው::በፖስታያልታሸገሲፒኦ( CPO)ወይምጥሬገንዘብተቀባይነትየለዉም::

4ጨረታዉ25/08/2014እ.ኤ.አከሳትበሆላከቀኑ8:00ሰዓትተዘግቶበ26/08/2014  እ.ኤ.አከሳትበሆላከቀኑ  8:30ተጫራቶችወይምወኪሎቻቸዉበተገኙበትበመቐለመስፍንዋናመ/ቤትበሚገኝ የስብስባአዳራሽ የሚከፈትሲሆንሰነዳቸዉየተሞላባይገኙምጨረታሰነዱይከፈታል::የስራዉዝርዝርከፈለጉየማይመለስብር100 (አንድመቶብር)በመክፈልከመቐለዋናዉቢሮወይምከአዲስአበባቅርንጫፍቢሮመዉሰድይችላል::

5ተጫራቾቸየሚያስገቡትዋጋቫት(VAT)ጨምሮመሆኑናአለመሆኑንበግልፅመጠቀስአለበት ::ይህካልሆነያስገቡትዋጋቫት  (VAT)እንደሚያካትትተቆጥሮይወሰዳል::

6 ተጫራቶችየሚያስገቡትዋጋለስራዉየሚያስፈልጉሁሉ   (የሰዉሃይል"ማሽነሪና"የግንባታማተርያል) ያጠቃለለ ሲሆን ስሚንቶ እና  LW + Additive Chemical ብቻ አሰሪ መስርያ ቤቱ የሚቀርብ ይሆናል የሚቀርብ  ይሆናል::

7   ጨረታዉንአሽንፈዉዉልፈፅመዉሳይትከተረከቡበትዕለትጀምሮ በ80ቀናት ዉስጥስራዉን አጠናቐዉ ማስረከብአለባቸዉ :: ይህካልሆነግንለጨረታማስከበርያይስያዙትብርለድርጅቱገቢሁኖድርጅቱሌላአማራጭይወስዳል::

8   ተጫራቶች ለጨረታአንድኦርጅናልናአንድኮፒ የቴክኒካልእናፋይናንሽያልፕሮፖዛልሰነድ

ለየብቻአሽገዉማስገባትአለባቸዉ::

9    ተጫራቶችበሌላተጫራቶችዋጋተመስርተዉዋጋማስገባትአይፈቀድም::

10  ተጫራቶችይህንስራካሸነፉለሌላሰዎስተኛወገንአሳልፎመስጠትእይቻልም::

11   ኩባንያዉየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉንበሙሉምሆነበክፊልየመሰረዝመብቱበህግየተጠበቀነዉ::

አድራሻ

አዲስአበባመቐለ

ስልክ        +251- 116298563                                                            ስልክ    + 251- 344402017

ፋክስ        +251- 116298560                                                             ፋክስ+ 251-344406225

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo